Channel
እንኳን ደህና መጡ‼ 📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @wasumohammed 📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏
Updated: 2026-08-09
5ቱ ለሙስና በከፍተኛ ደረጃ የተጋለጡ የመንግሥት ተቋማት ተለዩ‼ የፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ባካሄደው አዲስ የዳሰሳ ጥናት፣ የመሬትና የገቢዎች ተቋማትን ጨምሮ በርካታ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ውስጥ ሙስና አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ይፋ አደረገ። በጥናቱ መሠረት:- 1.…
ሞቃዲሾ በሀርጌሳ የ20 ሚ. ዶላር የመንገድ ፕሮጀክት አቅዳለች፤ ሶማሊላንድ ዝምታን መረጠች እንደሚታወቀው ሶማሊላንድ ከሶማሊያ ተገንጥላ ላለፉት 30 ዓመታት ራሷን ችላ የኖረች ናት። አሁን ላይ ለተለያዩ ሀገራት እባካችሁ እንደ ሀገር ዕውቅና ስጡ በማለት ጥያቄ እያቀረበች ትገኛለች። እስ…
Media post
Media post
ቻድ ለአፍሪካውያን የቪዛ መስፈርትን ሙሉ በሙሉ አንሳታለች! ከፈረንጆቹ አዲስ ዓመት ጀምሮ ህጋዊ ፓስፖርት ያለው ማንኛውም የአፍሪካ ሀገር ዜጋ ያለ ምንም ቅድመ ቪዛ ወደ ቻድ መግባት እንደሚችል ፕሬዝዳንት ማሃማት ኢድሪስ ዴቢ ይፋ አድርገዋል። በዚህም ቻድ ከአህጉራዊ ትስስርና ከዜጎች…
የመጀመሪያው ሳምንት ሙሉ ለሙሉ በነጻ ነው!🎁 ለ 90 ቀናት የሚቆይ ቀላል እና ለጀማሪዎች የተዘጋጀ የአረብኛ ትምህርት በ ኦላይን እየሰጠን እየሰጠን እንገኛለን። 📖 አረብኛን የመማር እውነተኛ ተነሳሽነት እና ፍላጎት ካለዎት፣ ይህ ለእርስዎ የተዘጋጀው ምርጡ አጋጣሚ ነው። የመጀመሪያው…
ባሏን የገደለችው ግለሰብ‼ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ሳርማለ ወረዳ ደርባ ማናና ቀበሌ ልዩ ቦታዉ ወካለ ወይም ወይዶ ተብሎ በሚጠራ ቦታ ነው የወንጀል ድርጊቱ ተፈጽሟል።ተከሳሽ ተስፋይነሽ ዘለቀ የተባለች ሲሆን ከምሽቱ 2:00 ሰዓት አከባቢ ድርጊቱን ፈጽማለች። ተከሳሽ ከትዳር አጋ…
🌼አፓርትመንት ከኮንዶሚኒየም ባነሰ ዋጋ ይግዙ🌼 👉ቤቱን እየኖሩበት የራስዎ ያድርጉ 👉95% የደረሰ ቤት 50% ከፍለው ቀሪውን እየኖሩበት የሚከፍሉት 👉ባለ 1 ምኝ 2.4ሚሊየን ብር ቀሪውን 10 አመት ያለወለድ በየወሩ 20ሽ ብር እየከፈሉ የሚኖሩበት 👉ባለ ሁለት እና ባለ ሶስት …
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.